መስከረም 9 2018
የህዳሴውን ግድብ ገንብታ ያጠናቀቀችው ኢትዮጵያ ቀጣይ የቤት ስራዋ ምንድን ነው?
ባለሞያዎች ኢትዮጵያን በህዳሴው ግድብ ተነቃቅቶ ስለሌሎች ስራዎች ማሰብ እና መዘጋጀት እንጂ ፕሮጀክቱ ሊያዘናጋቸው አይገባም ብለው ይመክራሉ፡፡
የህዳሴው ግድብ ለተጨማሪ ስራ መነሳሻ እንጂ ሰራጉ ብሎ መዘናጊያ መሆን የለበትም ብለዋል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
Comments