የትራፊክ ህጉ እና የህግ አስከባሪዎች የስነምግባር ጉዳይ ትኩረት እንደሚፈልጉ ተነግሯል
TRACK

የትራፊክ ህጉ እና የህግ አስከባሪዎች የስነምግባር ጉዳይ ትኩረት እንደሚፈልጉ ተነግሯል

Avatar

ታህሳስ 29፣2016

በአዲስ አበባ በተደጋጋሚ የሚደርሰው የትራፊክ አደጋ ላይ መላ ለማበጀት በጉዳዩ ላይ የሚከወኑ ስራዎች በአደጋው ቅድሚያ ተጎጂ የሚሆኑ እግረኞችን ታሳቢ ማድረግ አለባቸው ተባለ፡፡

የትራፊክ ህጉ እንዲሁም የህግ አስከባሪዎች የስነምግባር ጉዳይም ትኩረት እንደሚፈልጉ ተነግሯል፡፡

ምህረት ስዩም

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የትራፊክ_አደጋ #አዲስ_አበባ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar