የውጪ ዜጎች ቡናን ከእርሻ ለቅመው፣ አበጥረው፣ ቆልተው፣ ፈጭተው፣ አሽገውና  ስማቸውንም በእሽጉ ላይ ፅፈው ወደ ሀገራቸው ይዘው እንዲሄዱ
TRACK

የውጪ ዜጎች ቡናን ከእርሻ ለቅመው፣ አበጥረው፣ ቆልተው፣ ፈጭተው፣ አሽገውና ስማቸውንም በእሽጉ ላይ ፅፈው ወደ ሀገራቸው ይዘው እንዲሄዱ

00:00

የካቲት 8፣2016

በጉብኝት እና በተለያዩ ምክንያቶች ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ የውጪ ሀገር ዜጎች በቡና መልቀሚያ ወቅት ቡናን ከእርሻ ለቅመው፣ አበጥረው፣ ቆልተው፣ ፈጭተው፣ አሽገውና ስማቸውንም በእሽጉ ላይ ፅፈው ወደ ሀገራቸው ይዘው እንዲሄዱ የቡና ወጪ ንግድን የሚሰራው ሮቤራ እየተጋ ነው ተብሏል፡፡

የኔነህ ሲሳይ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የቡና_ወጪ_ንግድ #ቡና

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00