ኢሰመኮ ‘’ተፈናቃዮች ለመፈናቀላቸው ምክንያት የሆኑ ችግሮች ሳይፈቱ እየተመለሱ ለዳግም መፈናቀል እየተዳረጉ ነው’’ ሲል ተናገረ
TRACK

ኢሰመኮ ‘’ተፈናቃዮች ለመፈናቀላቸው ምክንያት የሆኑ ችግሮች ሳይፈቱ እየተመለሱ ለዳግም መፈናቀል እየተዳረጉ ነው’’ ሲል ተናገረ

00:00

ጥር 21 2017

‘’ተፈናቃዮች ለመፈናቀላቸው ምክንያት የሆኑ ችግሮች ሙሉ በሙሉ ሳይፈቱ እየተመለሱ ለዳግም መፈናቀል እየተዳረጉ ነው’’ ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡

ተፈናቃዮች ወደ ቀድሞ ቄያቸው ሲመለሱ ይሁንታቸውን ሊጠየቁ ይገባልም ሲል ኮሚሽኑ ተናግሯል፡፡

በተለይም ተፈናቃዮችን መልሶ ከማቋቋም ጋር ተያይዞ መንግስት ሊተገብራቸው የሚገቡ ነገሮች ቢኖሩም እየተከወኑ አይደለም ሲል ኮሚሽኑ ነግሮናል፡፡

Comments

00:00