መጋቢት 8 2017
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በምክር ቤቱ አሻሽሎ ያፀደቀው ህገ መንግስት የፌዴራሉን ህገ መንግስት የሚጥስ ነው፤ በምርጫ ወቅትም ኢ-ፍትአዊነት እንዲሰፍን ያደርጋል በሚል የተቹ የተፎካካሪ ፓርቲ አባላት ላይ የሚፈፀም እስር እና ወከባ እንዲቆም ተጠየቀ፡፡
የክልሉ ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ በመጥራት ቀድመው የታሰሩ የምክር ቤቱን አባል ያለመከሰስ መብት ማንሳቱ ተነግሯል፡፡
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r
Comments