የአየር ጠባይ ለውጥን ለመከላከል የቅድመ ማስጠንቀቂያ እርምጃዎች ላይ መበርታት ያስፈልጋል ተባለ
TRACK

የአየር ጠባይ ለውጥን ለመከላከል የቅድመ ማስጠንቀቂያ እርምጃዎች ላይ መበርታት ያስፈልጋል ተባለ

Avatar

የካቲት 13፣2016

በአፍሪካ ሀገራት የሚኖረውን የአየር ጠባይ ለውጥን እና የሚያስከትለው ችግር ለመከላከል የቅድመ ማስጠንቀቂያ እርምጃዎች ላይ መበርታት ያስፈልጋል ተባለ፡፡

66ኛው የአፍሪካ የአየር ጠባይ ለውጥ እና እይታ ላይ የኢጋድ አባል ሀገራት እየመከሩ መሆኑን ሰምተናል፡፡

የኔነህ ሲሳይ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ኢጋድ #የአየር_ንብረት_ለውጥ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar