በኢንተርኔት መላ የዲግሪ ትምህርት መከታተል እና መመረቅ የሚያስችል ፕሮግራም ተጀመረ
TRACK

በኢንተርኔት መላ የዲግሪ ትምህርት መከታተል እና መመረቅ የሚያስችል ፕሮግራም ተጀመረ

Avatar

የካቲት 26፣2016

በአካል መገኘት ሳያስፈልግ በኢንተርኔት መላ የዲግሪ ትምህርት መከታተል እና መመረቅ የሚያስችል ፕሮግራም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጀመረ፡፡

ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተጨማሪ የባህር ዳር፣ ሀዋሳ፣ ድሬዳዋ እና ጅማ ዩኒቨርሲቲዎች ፕሮግራሙን መጀመራቸው ተሰምቷል፡፡

ማርታ በቀለ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የዲግሪ_ትምህርት #E_Learning

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar