00:00
ታህሳስ 1፣2016
5 ቢሊዮን ብር ካፒታል በሚጠይቀው ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ለሚሳተፍ የሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ማበረታቻ ሊሰጥ ይገባል ተባለ፡፡
ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ኢትዮጵያን በአለም ንግድ ላይ ተወዳዳሪ እንድትሆን ያስችላታልም ተብሏል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ልዩ_የኢኮኖሚ_ዞን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments
00:00