ሀገራት የሚሰጡትን ገንዘብ አስቀረን ባሉ ቁጥር መግለጫ ከማውጣት ይልቅ በራስ አቅም መቆምን እንደ መፍትሄ መውሰድ አይገባም ወይ?
TRACK

ሀገራት የሚሰጡትን ገንዘብ አስቀረን ባሉ ቁጥር መግለጫ ከማውጣት ይልቅ በራስ አቅም መቆምን እንደ መፍትሄ መውሰድ አይገባም ወይ?

Avatar

የካቲት 10 2017

በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች በአብዛኛው የገቢና የድጋፍ ምንጫቸው አሜሪካ እና አውሮፓ ናቸው፡፡

በቅርቡ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ የአሜሪካ መንግስት የውጪ ሀገር የልማት እና የሰብአዊ ድጋፍ እርዳታ ማቋረጣቸውን ተከትሎ በኢትዮጵያ ያሉ የግብረ ሰናይ ድርጅቶች ስብስብ ተቃውሞ ማሰመቱ ይታወሳል፡፡

Comments

Avatar