ጥር 15፣2016
በኢትዮጵያ ግጭቶች ቁመው ሰላም እንዲሰፍን ያግዛሉ የተባሉ ተቋማት ጭምር ተቋቁመው እየሰሩ ቢሆንም የሰላምን አስፈላጊነት በመግለጫዎች ላይ ከማድመጥ ባሻጋር ግጭቶች ሲቆሙ አልታየም፡፡
የፖለቲካ ፓርቲዎችም ችግሮች በሰላም እንዲፈቱ እየወተወቱ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ግጭቶች #የፖለቲካ_ፓርቲዎች
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments