የኪነ ጥበብ ባለሞያዎች ባለባቸው የቢሮ እጥረት ማህተማቸውን ሳይቀር በቦርሳ አንጠልጥለው እንዲዞሩ ተገደዋል ተባለ
TRACK

የኪነ ጥበብ ባለሞያዎች ባለባቸው የቢሮ እጥረት ማህተማቸውን ሳይቀር በቦርሳ አንጠልጥለው እንዲዞሩ ተገደዋል ተባለ

00:00

ሚያዝያ 18፣2016

የተደራጁ የስነ ጥበብና የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ባለባቸው የቢሮ እጥረት ማህተማቸውን ሳይቀር በራሳቸው ቦርሳ አንጠልጥለው እንዲዞሩ ተገደዋል ተባለ፡፡

መንግስት በበኩሉ የበጀት እጥረት የኪነ ጥበብና የስነ ጥበብ መስኩን በአግባቡ መደገፍ አልቻልኩም ብሏል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ኪነ_ጥበብ #ስነ_ጥበብ #የጥበብ_ባለሞያዎች #ባህልና_ስፖርት_ሚኒስቴር

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: @ShegerFMRadio102_1

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00