መጋቢት 18፣2016
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያጋጠመው የሲስተም ችግር ምን እንደሆነ በብርቱ እየመረመርኩ ነው ሲል ብሔራዊ ባንክ ተናገረ፡፡
ንግድ ባንክ ኪሳራ እንዳላጋጠመው የብሔራዊ ንግድ ባንክ ዋና ገዢ አረጋግጠዋል፡፡
ተህቦ ንጉሴ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ንግድ_ባንክ #ብሔራዊ_ባንክ #ኪሳራ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments