በአማራ ክልል የኮሌራ በሽታ በወረርሽኝ ደረጃ እየተስፋፋ መሆኑ ተነገረ
TRACK

በአማራ ክልል የኮሌራ በሽታ በወረርሽኝ ደረጃ እየተስፋፋ መሆኑ ተነገረ

Avatar

ሐምሌ 12፣ 2016

በአማራ ክልል የኮሌራ በሽታ በወረርሽኝ ደረጃ እየተስፋፋ መሆኑ ተነገረ፡፡

በክልሉ 1000 ሰዎች በበሽታው መያዛቸውን ሰምተናል፡፡

#ኮሌራ በክልሉ በ2015 ዓ.ም በ16 ዞኖች እና በ58 ወረዳዎች በመከሰት 5000 ያህል ሰዎችን በመያዝ 90 ሰዎችን ለሞት መዳረጉ የሚታወስ ነው፡፡

ሚያዚያ 2፣ 2016 ዓ.ም ዳግም ያገረሸው ወረርሽኙ አሁን ላይ በተለያዩ የክልሉ ወረዳዎችና አካባቢዎች መዛመቱን ተነግሯል፡፡

Comments

Avatar