00:00
ግንቦት 1፣2016
በቱሪዝም ዘርፍ ተሰማርተዋል የተባሉ የውጭ ባለሀብቶች ብዛትን በተመለከተ በሁለት የመንግስት ተቋማት ልዩነት ያለው አሃዝ የያዘ ሪፖርት ለፓርላማው መቅረቡ ጥያቄ አስነስቷል፡፡
በሌላ በኩል የቅርስ ባለስልጣን ባለሞያዎቼ እየታገቱብኝ ነው ብሏል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የውጭ ባለሀብቶች #ቱሪዝም #
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments
00:00