የካቲት 19፣2016
በዚህ ዓመት ከ180 ሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያን በውጪ ሀገር የስራ ስምሪት ወደ ተለያዩ ሀገሮች ለስራ ተጉዘዋል፡፡
የተማሩና በከፊል ስልጠና የወሰዱ ሰራተኞችን በመላክ ኬንያ እና ዩጋንዳ የቆየ ልምድ ያላቸው የአካባቢው ሀገራት ናቸው ተብሏል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የውጪ_ሀገር_የስራ_ስምሪት
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments