በህገ-ወጥ መንገድ የሚፈጸሙ እርዶችን የመቆጣጠር ስልጣን አልተሰጠኝም ሲል የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ተናገረ
TRACK

በህገ-ወጥ መንገድ የሚፈጸሙ እርዶችን የመቆጣጠር ስልጣን አልተሰጠኝም ሲል የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ተናገረ

Avatar

መስከረም 3፣2016

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ለዘመን መለወጫ የቁም እንስሳት እርድ በተዘጋጀሁት ልክ ፈፅሜያለሁ ብሏል፡፡

በሌላ በኩል ድርጅቱ በህገ-ወጥ መንገድ የሚፈጸሙ እርዶችን የመቆጣጠር ስልጣን አልተሰጠኝም ብሏል፡፡

በረከት አካሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar