መንግስት ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ ሀላፊዎች ጋር ትናንት ውይይት ማድረጉ ተሰምቷል
TRACK

መንግስት ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ ሀላፊዎች ጋር ትናንት ውይይት ማድረጉ ተሰምቷል

00:00

ግንቦት 14፣2016

በትላንትናው እለት መንግስት ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ ሀላፊዎች ጋር ውይይት ማድረጉ ተሰምቷል፡፡

ውይይቱም በዲሞክራሲ ግንባታ፣ ለፓርቲዎች ሊደረግ ስለሚገባው ድጋፍ፣ ምርጫ እና የሚዲያ አጠቃቀም እንደሚመለከት ተሰምቷል፡፡

በውይይቱ የተሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎችን፤ ስለተደረገው ውይይት ጠይቀናል?

ፍቅሩ አምባቸው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የፖለቲካ_ፓርቲዎች #ውይይት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00