ከ1,800 በላይ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሊዘጉ ይችላል ተባለ
TRACK

ከ1,800 በላይ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሊዘጉ ይችላል ተባለ

Avatar

ግንቦት 8፣2016

ህልውናቸውን ያላረጋገጡ እና በአዲሱ አዋጅ መሰረት ድጋሜ ምዝገባ ያላደረጉ ከ1,800 በላይ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሊዘጉ ይችላል ተባለ፡፡

አሳማኝ ምክንያታቸው አቅርበው እስከ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም ያልተመዘገቡ ድርጅቶች እንደሚሰረዙም ተቆጣጣሪው መስሪያ ቤት አስጠንቅቋል፡፡

ፍቅሩ አምባቸው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የሲቪል_ማህበረሰብ_ድርጅቶች_ባለስልጣን

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar