#ጉዳያችን - ምግብ ደህንነት (ክፍል 4)
TRACK

#ጉዳያችን - ምግብ ደህንነት (ክፍል 4)

Avatar

ግንቦት 23 2017

ስለ ምግብ ደህንነት ማውራት ለኢትዮጵያ አንገብጋቢ ችግር ወይንስ ቅንጦት?

አንዳንዶች ከደህንነቱ በፊት ምግቡስ የታለ ሲሉ ይጠይቃሉ።

ሌሎች ደግሞ ከምግቡ እኩል ስለ ደህንነቱ መጨነቅ ግድ ነው ይላሉ።

እንዲያውም የምግብ ደህንነትን የሚቆጣጠር እራሱን የቻለ ተቋም ኢትዮጵያ ያስፈልጋታል ብለው ይከራከራሉ።

በጉዳያችን በዚህ ሀሳብ ዙሪያ ለተወሰኑ ሳምንታት እንቆያለን። ዶ.ር አሻግሬ ዘውዱ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የምግብና ሥነ-ምግብ ማዕከል ተባባሪ ፕሮፌሰር ናቸው።

የዛሬው ጉዳይ የኢትዮጵያ የምግብ ደህንነት ችግርን በተመለከተ የተሰሩ ጥናቶችን ይመለከታል።

ቴዎድሮስ ወርቁ

ለማብራሪያው ዶ.ር አሻግሬ ዘውዱን እናመሰግናለን።

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1

📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX

📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s

📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar