ግንቦት 12/2018
በኢትዮጵያ በተደረገ የዳሰሳ ጥናት ከአጠላቃይ ህዝቡ 17.3 በመቶው በደም ግፊት ህመም ተጠቂ ሆኖ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር ተናገረ፡፡
በዳሰሳው የማህበረሰቡ የጨው አጠቃቀም ከፍ ብሎ ታይቷል፤ ከእንቅስቃሴ የተገደበ አኗኗር እየተለመደ መምጣቱ ችግሩን እንዳያባብሰው ስጋት ፈጥሯል መባሉንም ሰምተናል፡፡

Comments