ለሁለት ዓመት የቆየው የሰሜኑ ጦርነት መቋጫ እንዲያገኝ ያደረገው የፕሪቶሪያው ስምምነት በአግባቡ ተግባራዊ እንዲሆን ተጠየቀ
TRACK

ለሁለት ዓመት የቆየው የሰሜኑ ጦርነት መቋጫ እንዲያገኝ ያደረገው የፕሪቶሪያው ስምምነት በአግባቡ ተግባራዊ እንዲሆን ተጠየቀ

Avatar

ሚያዝያ 11፣2016

ለሁለት ዓመት የቆየው የሰሜኑ ጦርነት መቋጫ እንዲያገኝ ያደረገው የፕሪቶሪያው ስምምነት በአግባቡ ተግባራዊ እንዲሆን ተጠየቀ፡፡

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) መንግስት ህውሃትን ትጥቅ የማስፈታት ሀላፊነቱን እንዲወጣ ጠይቆ ይህን ባለማድረጉ በዜጎች ላይ ለሚደርሰው ችግር ተጠያቂ ነው ሲል በመግለጫው ተናግሯል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የሰሜኑ_ጦርነት #ኢዜማ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: @ShegerFMRadio102_1

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar