ኢትዮጵያ ያላትን የውሃ ሀብት በአግባቡ እንድትጠቀምበት ያስችላታል የተባለ ፕሮግራም መሰናዳቱ ተሰማ
TRACK

ኢትዮጵያ ያላትን የውሃ ሀብት በአግባቡ እንድትጠቀምበት ያስችላታል የተባለ ፕሮግራም መሰናዳቱ ተሰማ

Avatar

መጋቢት 16፣2016

ኢትዮጵያ ያላትን የውሃ ሀብት በአግባቡ እንድትጠቀምበት ያስችላታል የተባለ ፕሮግራም መሰናዳቱ ተሰማ፡፡

‘’የተቀናጀ የውሃ ሀብት አስተዳደር’’ የሚል መጠሪያ የተሰጠው ፕሮግራም ከውሃ ጋር የተገናኙ ችግሮችን ይፈታል ተብሎ ታምኖበታል፡፡

ቴዎድሮስ ወርቁ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የውሃ_ሀብት #ውሃ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar