የተለያዩ የምግብ እህሎችንና ሸቀጦችን ይዘው ከጅቡቲ የመጡ ከ150 በላይ መኪኖች አፋር ክልል ሰመራ ላይ ከቆሙ 2 ወር ሊሞላቸው ነው ተባለ
TRACK

የተለያዩ የምግብ እህሎችንና ሸቀጦችን ይዘው ከጅቡቲ የመጡ ከ150 በላይ መኪኖች አፋር ክልል ሰመራ ላይ ከቆሙ 2 ወር ሊሞላቸው ነው ተባለ

Avatar

መጋቢት 4 2017

የተለያዩ የምግብ እህሎችንና ሸቀጦችን ይዘው ከጅቡቲ የመጡ ከ150 በላይ መኪኖች አፋር ክልል ሰመራ ላይ ከቆሙ 2 ወር ሊሞላቸው ነው ተባለ፡፡

ለችግሩ መፍትሄ ብንጠይቅም ከጉምሩክ ኮሚሽንም ሆነ ከገንዘብ ሚኒስቴር ምላሽ አጥተናል ሲሉ የከባድ ተሽከርካሪ ባለቤቶችና ነጋዴዎች ተናግረዋል፡፡

የሰመራ ግምሩክ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በበኩሉ በሌሎችም ቅርንጫፎች መኪኖች መቆማቸውን ጠቅሶ ከላይ የሚሰጠንን ውሳኔ እየጠበቅን ነው ብለዋል፡፡

Comments

Avatar