አዲሱ የአውሮፓ ህብረት አስገዳጅ ህግ በኢትዮጵያ የቡና ንግድ ላይ ምን ተፅዕኖ ይኖረው ይሆን?
TRACK

አዲሱ የአውሮፓ ህብረት አስገዳጅ ህግ በኢትዮጵያ የቡና ንግድ ላይ ምን ተፅዕኖ ይኖረው ይሆን?

Avatar

ጥር 28፣2016

ኢትዮጵያ በዘንድሮው የበጀት ዓመት ከቡና የወጪ ንግድ 1.7 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት አቅዳለች፡፡

እንደነ ቻይና ያሉት ሀገሮች አዲስ የቡና ገዢ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ እየገቡ እንደሆነ ቢነገርም አሁንም የኢትዮጵያ ትልቁ የቡና ገበያ አውሮፓ ነው፡፡

የአውሮፓ ህብረት ወደ አባል ሀገሮቹ በሚገቡ 7 የምርት ዓይነቶች ላይ አዲስ አስገዳጅ ህግ ማውጣቱ የተነገረ ሲሆን ቡና አንደኛው ምርት ነው ተብሏል፡፡

ለመሆኑ አዲሱ የአውሮፓ ህብረት አስገዳጅ ህግ ምንድነው? በኢትዮጵያ የቡና ንግድ ላይስ ምን ተፅዕኖ ይኖረው ይሆን?

ንጋቱ ሙሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የቡና_ወጪ_ንግድ #ዶላር #የአውሮፓ_ህብረት_አስገዳጅ_ህግ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar