ስምምነት ተደርሶ የነበረ ቢሆንም ስምምነቱ እንደተደረሰ በኢትዮጵያ እና በሱዳን ውስጥ የነበሩ ጦርነቶች ወደ ትግበራ እንዳይገባ ችግር ሆኗል ብለዋል
TRACK

ስምምነት ተደርሶ የነበረ ቢሆንም ስምምነቱ እንደተደረሰ በኢትዮጵያ እና በሱዳን ውስጥ የነበሩ ጦርነቶች ወደ ትግበራ እንዳይገባ ችግር ሆኗል ብለዋል

Avatar

ሰኔ 25፣ 2016

በድንበር አካባቢ የሚነሱ የእንስሳት በሽታዎችን ለመከላከል ከሱዳን በስተቀር ከሁሉም ጎረቤት ሀገራት ጋር እየተሰራ ነው ተባለ፡፡

ይህንን ያለው የግብርና ሚኒስቴር ነው፡፡

ግብርና ሚንስቴር ድንበር አካባቢ የሚነሱ የእንስሳት በሽታዎችን ለመከላከል የሚያስችለውን ስምምነቱ ከሁሉም ጎረቤት ሀገራት ጋር ተፈራርሞ እየሰራ መሆኑን ሰምተናል፡፡

የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ፍቅሩ ረጋሳ እንደነገሩን ከሱዳን ጋር ተመሳሳይ ስምምነት ተደርሶ የነበረ ቢሆንም ስምምነቱ እንደተደረሰ በኢትዮጵያ እና በሱዳን ውስጥ የነበሩ ጦርነቶች ወደ ትግበራ እንዳይገባ ችግር ሆኗል ብለዋል፡፡

Comments

Avatar