00:00
መጋቢት 10 2017
የተመጣጠነ ምግብ እጥረትን ለመቀነስ በተከወኑ ስራዎች የመጣው ለውጥ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ወደኋላ መመለሱ ተሰማ።
የስርዓተ ምግብ መጓደሉ ከነበረበትም ወደኋላ የተመለሰው በተለይ በፀጥታ መደፍረስ እና በሌሎችም ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ አደጋዎች ምክንያት ነው ተብሏል።
በተጨማሪም የ #መቀንጨርን ችግር ለመፍታትም ከዚህ ቀደም በገጠሩ አካባቢ ትኩረት ሲደረግ መቆየቱ የተነገረ ሲሆን በከተሞች ያለው የተመጣጠነ ምግብ ያለማግኘት ችግር ትኩረት የሚሻ ነው ተብሏል።
Comments
00:00