ግጭቱ እያለ የልማት ስራን እንዴት መስራት ተቻለ?
TRACK

ግጭቱ እያለ የልማት ስራን እንዴት መስራት ተቻለ?

Avatar

ጥር 3፣2016

በአማራ ክልል ያለው የፀጥታ ችግር በመደበኛ የህግ ማስከበር ማስተካከል ባለመቻሉ ክልሉ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስር መተዳደር ከጀመረ ወራቶች ተቆጥረዋል፡፡

በክልሉ የተለያዩ አካበቢዎችም ግጭቶች አሁንም መቀጠላቸው ይሰማል፡፡

በሌላ በኩል በክልሉ እንደ መንገድ የመሳሰሉት የልማት ስራዎች እየተሰሩ መሆኑ ይነገራል፡፡

ግጭቱ እያለ የልማት ስራን እንዴት መስራት ተቻለ?

ፍቅሩ አምባቸው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #አማራ_ክልል #የፀጥታ_ችግር #የመንገድ_መሰረተ_ልማት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar