የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት
TRACK

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት

00:00

ጥቅምት 13፣2017

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ትናንትና ምርጫ ቦርድ በአገልግሎት ክፍያ ላይ ያደረገው ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ወደ ፖለቲካ ለመግባት የሚፈልጉ ሰዎችን የሚገድብ እና የመደራጀት መብትን የሚጋፋ ነው አለ፡፡

ምርጫ ቦርድ ትንናት የአገልግሎት ክፍያ ማሻሻያ ብሎ ያደረገው ጭማሪ ከጥቅምት 11 ጀምሮ ተፈፃሚ እንደሆነ ተናግሯል፡፡
በዚህም ሀገራዊ እና ክልላዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጊዜያዊ ሰርተፍኬት ለማግኘት በፊት ይከፍሉት የነበረው ወደ 15 ሺህ ብር አድጓል እንዲሁም ሙሉ እውቅና ለማግኘት ይከፈል የነበረውን 200 ብር 30 ሺ ብር እንዲሆን ተወስኗል፡፡

Comments

00:00