በአዲስ አበባ የጎዳና ተዳዳሪዎች ችግር መቅረፍ ያልተቻለው ለምንድነው?
TRACK

በአዲስ አበባ የጎዳና ተዳዳሪዎች ችግር መቅረፍ ያልተቻለው ለምንድነው?

00:00

ህዳር 18፣2016

የአዲስ አበባ ጎዳናዎች አንድ መልክ የሆኑት የጎዳና ተዳዳሪዎች ወደ ጎዳና የሚያስወጣቸው፣ ተነሱ ሲባልም የሚመልሳቸው ምክንያቶች ምንድነው?

ከተለተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች አዲስ አበባ መጥተው እንዳሰቡት ያልሆነላቸው ታዳጊዎች ውሎ አዳራቸውን ጎዳና አድርገው ይታያሉ፡፡

ዳጊዎቹ ከጎዳና ለማንሳት እየተሰራ ነው ቢባልም ችግሩን መቅረፍ አልተቻለም፡፡

ከጎዳና የተነሱት፣ ተመልሰው ጎዳና ሲወጡ ይታያል፡፡ ይህ ለምን ሆነ?

በረከት አካሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የጎዳና_ተዳዳሪዎች #አዲስ_አበባ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00