ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ባለፉት 4 ወራት 10,000 የሚሆኑ የአጀንዳ ተሳታፊች ለይቻለሁ ብሏል
TRACK

ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ባለፉት 4 ወራት 10,000 የሚሆኑ የአጀንዳ ተሳታፊች ለይቻለሁ ብሏል

Avatar

ጥቅምት 29፣2016

ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ባለፉት 4 ወራት የተሳታፊ ልየታን እና ተባባሪ አካላትን ስልጠና እየሰጠሁ ነበር ብሏል፡፡

በዚህ ወቅት 10,000 የሚሆኑ የአጀንዳ ተሳታፊች ለይቻለሁ ብሏል፡፡

በረከት አካሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar