የመንግስት ሹመኛ ሆነው የመንግስት ቤት ለማግኘት ጉቦ የሚሰጡ እንዳሉ ተሰማ
TRACK

የመንግስት ሹመኛ ሆነው የመንግስት ቤት ለማግኘት ጉቦ የሚሰጡ እንዳሉ ተሰማ

Avatar

ጥቅምት 20፣2016

የመንግስት ሹመኛ ሆነው የመንግስት ቤት ለማግኘት ጉቦ የሚሰጡ እንዳሉ ተሰማ፡፡

ሙስና፣ ሙስና እየተባለ ጥናት ቢጠና ፣ ቢነገርም እርምጃው ላይ ግን እንዳልተበረታ የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ተናግሯል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar