ጥር 25/2018
በኢትዮጵያ ከ30 እስከ 40 በመቶ የሚሆን የሰብል ምርት በማከማቻ ችግር ምክንያት እንደሚባክን ይነገራል።
መረጃዎች እንደሚያሳዩት ኢትዮጵያ አሁን ላይ ያላት የሰብል ማከማቻ 4 ነጥብ 8 ሚሊየን ቶን መያዝ የሚችል ነው።
78 በመቶው ዘመናዊ ማከማቻ ነው የተባለ ሲሆን ቀሪው እንደ ቆርቆሮ ባሉ ቁሳቁሶች የተገነባ እንደሆነ ተጠቅሷል።

Comments