የገቢዎች ሚኒስቴር የኮንትሮባንድ ንግድ መሻገር ያልቻልኩት ፈተና ሆኖብኛል ብሏል
TRACK

የገቢዎች ሚኒስቴር የኮንትሮባንድ ንግድ መሻገር ያልቻልኩት ፈተና ሆኖብኛል ብሏል

00:00

ህዳር 19፣2016

የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት 4 ወራት በህገ-ወጥ ንግድ ላይ ተሰማርተው ተገኝተዋል የተባሉ 258 ግለሰቦችን ህግ ፊት አቅርቢያለሁ አለ፡፡

ኮንትሮባንድ መሻገር ያልቻልኩት ፈተና ሆኖብኛል ብሏል፡፡

ማርታ በቀለ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ኮንትሮባንድ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00