በዐይን ብሌን ላይ በሚደርስ ጠባሳ ብርሃናቸውን ለተነጠቁ ሰዎች በጎ ፈቃደኞች በሕይወት እያሉ በሚገቡት ቃል የብዙዎች ብርሃን ተመልሷል
TRACK

በዐይን ብሌን ላይ በሚደርስ ጠባሳ ብርሃናቸውን ለተነጠቁ ሰዎች በጎ ፈቃደኞች በሕይወት እያሉ በሚገቡት ቃል የብዙዎች ብርሃን ተመልሷል

00:00

ሰኔ 13 2017

በተፈጥሮ እንዲሁም ከጊዜ በኋላ በሚያጋጥሙ ጉዳቶች በዐይን ብሌን ላይ በሚደርስ ጠባሳ ብርሃናቸውን ለተነጠቁ ሰዎች በጎ ፈቃደኞች በሕይወት እያሉ በሚገቡት ቃል የብዙዎች ብርሃን ተመልሷል፣ ዳግም ማየት ችለዋል፡፡

ይህ ስራ በኢትዮጵያ ከተጀመረ ዓመታት አስቆጥሯል።

በብሌን ጠባሳ ምክንያት የተከሰተ አይነ ስውርነትን ከበጎ ፈቃደኛ ለጋሽ በተገኘ የዐይን ብሌን በመተካት ጉዳቱ የገጠማቸው ሰዎች ዳግም ወደ ትምህርት እና ስራ ተሰማርተው ምስጋና አቅርበዋል፡፡

ከጊዜ በኋላ የዐይን ብርሃኑን ያጣውና ከበጎ ፈቃደኛ ለጋሽ በተገኘ የዐይን ብሌን ብርሃኑ የተመለሰለት ወጣት ስለ ዓይን ብሌን ልገሳው ይናገራል፡፡

Comments

00:00