በአረብ ሀገራት በቤት ሰራተኛነት የሚሰሩ ኢትዮጵያዊያንን ጥቅም ሊያስጠብቅ ይችላል የተባለ ትስስር (ኔትወርክ) እንዲፈጠር እየተሰራ ነው ተባለ
TRACK

በአረብ ሀገራት በቤት ሰራተኛነት የሚሰሩ ኢትዮጵያዊያንን ጥቅም ሊያስጠብቅ ይችላል የተባለ ትስስር (ኔትወርክ) እንዲፈጠር እየተሰራ ነው ተባለ

00:00

መስከረም 11፣2016

የቤት ውስጥ ስራ በሰራተኞች ህግ በማይሸፈን የአረብ ሀገራት፤ በቤት ሰራተኛነት የሚሰሩ ኢትዮጵያዊያንን ጥቅም ሊያስጠብቅ ይችላል የተባለ ትስስር (ኔትወርክ) እንዲፈጠር እየተሰራ ነው ተባለ፡፡

የኔነህ ሲሳይ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00