ኢትዮጵያ የተመድ ዋና ፀሐፊ ልዩ አማካሪ ያወጡትን ሪፖርት አንደማትቀበለው  ተናገረች
TRACK

ኢትዮጵያ የተመድ ዋና ፀሐፊ ልዩ አማካሪ ያወጡትን ሪፖርት አንደማትቀበለው ተናገረች

00:00

ጥቅምት 2፣2016

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ልዩ አማካሪ የአትዮጵያን የሰብአዊ መብት ሁኔታ በተመለከተ ያወጡትን ሪፖርት አንደማትቀበለው ኢትዮጵያ ተናገረች፡፡

መግለጫውንም ሃላፊነት የጎደለው እና ግድየለሽነት የታየበት ነው ሲል በመንግስታቱ ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ ጠቅሷል ።

ንጋቱ ሙሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00