ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ኢትዮጵያን የሚጎበኙ ቱሪስቶች ቁጥር አሽቆልቁሏል ተብሏል
TRACK

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ኢትዮጵያን የሚጎበኙ ቱሪስቶች ቁጥር አሽቆልቁሏል ተብሏል

00:00

ህዳር 26፣2016

ከውጪ መጥተው ኢትዮጵያ የሚጎበኙ ቱሪስቶች ቁጥር በተለይ በቅርብ አመታት ወዲህ አሽቆልቁሏል ተብሏል፡፡

ቱሪስቶችን ከአዲስ አበባ ውጪ ይዞ መንቀሳቀስ ፈታኝ መሆኑንም ሸገር ሰምቷል፡፡

በረከት አካሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00