መጋቢት 27፣2016
የአማራ እና የትግራይ ክልሎች በወሰን ይገባኛል በመግለጫ መመላለሳቸው እርባና ቢስ ነው ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ተናገረ፡፡
አካባቢዎቹ በውሳኔ ህዝብ መፍትሄ እስኪያገኙ የመከላከያ ሰራዊት ህግ ያስከብራል ተብሏል፡፡
በሌላ በኩል በኦሮሚያ ክልል ነፍጥ አንግቦ በሚንቀሳቀሰው ታጣቂ ቡድኑ ላይ መጠነ ሰፊ እርምጃ እንደተወሰደበት መንግስት አስረድቷል፡፡
ምንታምር ፀጋው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #አማራ_ክልል #ትግራይ_ክልል #ወሰን_ይገባኛል
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
ShegerFM: @ShegerFMRadio102_1
Comments