የሸቀጦች ዋጋ መናር የአቅርቦት እና የፍላጎት አለመጣጣም ችግር እንደሆነ በተደጋጋሚ ይነገራል
TRACK

የሸቀጦች ዋጋ መናር የአቅርቦት እና የፍላጎት አለመጣጣም ችግር እንደሆነ በተደጋጋሚ ይነገራል

Avatar

መጋቢት 27፣2016

በአዲስ አበባ እየታየ ያለውን የሸቀጦች ዋጋ መናር ለማረጋጋት ቢሰራም አቅርቦት እና የፍላጎት አለመጣጣም ግን ችግር እንደሆነ በተደጋጋሚ ይነገራል፡፡

የኢንዱስትሪ ውጤቶችን በተመጣጣኝ አቀርባለሁ የሚለው የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅትም ይህ ችግር እንዳለበት ተናግሯል፡፡

ፋሲካ ሙሉወርቅ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የኢንዱስትሪ_ውጤቶች #የሸቀጦች_ዋጋ #የኑሮ_ውድነት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

ShegerFM: @ShegerFMRadio102_1

Comments

Avatar