በአዲስ አበባ ባሉ ጤና ተቋማት በዓመት  ከ10,600 በላይ የጽንስ መቋረጥ መከናወኑ ተሰማ
TRACK

በአዲስ አበባ ባሉ ጤና ተቋማት በዓመት ከ10,600 በላይ የጽንስ መቋረጥ መከናወኑ ተሰማ

Avatar

ህዳር 10፣2016

በአዲስ አበባ ባሉ ጤና ተቋማት ባለፈው ዓመት ከ10,600 በላይ የጽንስ መቋረጥ መከናወኑ ተሰማ።

አብዛኛውን ፅንስ ያስቋረጡት ደግሞ ከ 25 እከስ 29 የእድሜ ክልል ውስጥ ያሉት ናቸው ተብሏል።

የአፍላ ወጣቶች ያልታቀደ እርግዝና ምጣኔ እየቀነሰ መጥቶ 13 በመቶ ላይ ድረሷል።

ፍቅሩ አምባቸው

#ShegerWerewoch #ጽንስ_መቋረጥ #እርግዝና #አዲስ_አበባ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar