ነፃ የልብ ህክምና ለመስጠት የሚያስችል የህክምና መሳሪያ በእርዳታ መገኘቱ ተሰማ
TRACK

ነፃ የልብ ህክምና ለመስጠት የሚያስችል የህክምና መሳሪያ በእርዳታ መገኘቱ ተሰማ

00:00

መጋቢት 19፣2016

ለአንድ መቶ ሰዎች ነፃ የልብ ህክምና ለመስጠት የሚያስችል የህክምና መሳሪያ በእርዳታ መገኘቱ ተሰማ፡፡

ቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ኮሌጅ የተረከበው ይኸው መሳሪያ ሰውነት ሳይከፈት የልብ ህክምና ለመስጠት የሚያስችል ነው ተብሏል፡፡

ምህረት ስዩም

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ነፃ_የልብ_ህክምና #ቅዱስ_ጳውሎስ_ሚሊኒየም_ኮሌጅ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00