በአውት ሶርሲንግ የስራ መስክ ላይ ኢትዮጵያም ስራ ፈላጊ ወጣቶችን በስፋት ልታሰማራ እንደሆነ ተነግሯል፡፡
TRACK

በአውት ሶርሲንግ የስራ መስክ ላይ ኢትዮጵያም ስራ ፈላጊ ወጣቶችን በስፋት ልታሰማራ እንደሆነ ተነግሯል፡፡

00:00

ነሐሴ 15፣2016

በየዓመቱ 700 ቢሊዮን ዶላር በላይ ይገኝበታል በሚባለው የአውት ሶርሲንግ የስራ መስክ ላይ ኢትዮጵያም ስራ ፈላጊ ወጣቶችን በስፋት ልታሰማራ እንደሆነ ተነግሯል፡፡

ስራውን ለመስራት እንቅፋት ናቸው የተባሉ የአሰራር ሥርዓቶች ቀርተው ምቹ ሁኔታ እንዲፈጠርም ተጠይቋል፡፡

አንድ ተቋም አልያም ድርጅት በራሱ ሰራተኞች መስራት የሚችለውን ስራ አነስ ባለ ክፍያ በሌሎች ሰራተኞች የማሰራት ሂደት አውት ሶርሲንግ እንደሚባል ባለሙያዎች ያስረዳሉ፡፡

ይህ የስራ መስክ ምንም ዓይነት የጉልበት ንክኪ ሳይኖረው አሰሪው ድርጅት ጋርም ሳይኬድ በኢንተርኔት የሚሰራ ነው ተብሏል፡፡

Comments

00:00