ከተቀመጠው ውጪ ጭማሪ የሚያደርጉ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ላይ እርምጃ እየወሰድኩ ነው ሲል የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ ተናገረ
TRACK

ከተቀመጠው ውጪ ጭማሪ የሚያደርጉ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ላይ እርምጃ እየወሰድኩ ነው ሲል የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ ተናገረ

00:00

ህዳር 13፣2016

በአዲስ አበባ የትራንስፖርት ታሪፍ ማስተካከያ መደረጉ ይታወቃል፡፡

ይህንን ተከትሎ በህጉ ከተቀመጠው ውጪ ጭማሪ የሚያደርጉና ተጠቃሚውን የሚያንገላቱ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ላይ እርምጃ እየወሰድኩ ነው ሲል የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ ተናገረ፡፡

ምህረት ስዩም

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የትራንስፖርት_ታሪፍ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00