TRACK
የቀድሞ ተዋጊዎች እና ሌሎች አካላት በትግራይ ክልል ከሰሜኑ ጦርነት በኋላ ውስን በሆነ የተፈጥሮ ሃብት ሽሚያ ውስጥ መግባታቸውን ጥናት አሳየ።
00:00
ጥቅምት 4 2018
የቀድሞ ተዋጊዎች እና ሌሎች አካላት በትግራይ ክልል ከሰሜኑ ጦርነት በኋላ ውስን በሆነ የተፈጥሮ ሃብት ሽሚያ ውስጥ መግባታቸውን ጥናት አሳየ።
በአውሮፓ ህብረት የዘንዘብ ድጋፍ በሲኤስቲ ኢትዮጵያ አስተባባሪነት ‘’የትግራይ ግጭት አውድ’’ በሚል ርዕስ በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የተሰራ ጥናት ይፋ ሆኗል፡፡
ችግሩን ተረድቶ መፍትሄዎችን መስቀመጥ ደግሞ የጥናቱ አላማ እንደሆነ በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህሩ እና ጥናት አቅራቢው አሰፋ ለዕከ(ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡
Comments
00:00