የመሬት ይዞታ አገልግሎት መዝገቦች ሁሉ ዲጂታል ተደርገዋል ተብሏል
TRACK

የመሬት ይዞታ አገልግሎት መዝገቦች ሁሉ ዲጂታል ተደርገዋል ተብሏል

Avatar

መጋቢት 24፣2016

በአዲስ አበባ ከመሬት አገልግሎት ጋር በተያያዘ ሌብነቱ የከፋ መሆኑ ተደጋግሞ ታይቷል ተነግሯል፡፡

ይህን ብልሹ አሰራር ያስቀራል የተባለ ሥርዓት መዘርጋቱን የከተማዋ የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ተናግሯል፡፡

የመሬት ይዞታ አገልግሎት መዝገቦች ሁሉ ዲጂታል ተደርገዋል ተብሏል፡፡

ምንታምር ፀጋው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የመሬትይ_ዞታ #መሬት #የመሬት_ልማት_እና_አስተዳደር_ቢሮ #Addis_Abeba

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar