ኤልኒኖ ሊከሰት ይችላል ተብሏል፡፡
TRACK

ኤልኒኖ ሊከሰት ይችላል ተብሏል፡፡

00:00

ግንቦት 28/2018

ክረምቱ ዋነኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑ አንዳንድ አካባቢዎች ድርቅ፣ በአንዳንድ አካባቢዎች ደግሞ ጎርፍ ሊከሰት እንደሚችል ትንበያ ተሰጥቷል፡፡

ኤልኒኖም ሊከሰት ይችላል ተብሏል፡፡

ይህ ደግሞ ወረርሽኝ እንዲፈጥር ምርትም እንዲወድም ያደርጋል ፡፡

ታድያ ምን ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው?

ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ….

ፍቅሩ አምባቸው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://shorturl.at/18TS1
Telegram : https://shorturl.at/68aeK
Facebook፡ https://shorturl.at/tm5Q4
WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx
X :- https://x.com/shegerfm?s=2
LinkedIn: https://shorturl.at/Vfe6i

Comments

00:00