ከሰሞኑ በአንድነት ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ትምህርት መስተጓጎሉ ይታወሳል
TRACK

ከሰሞኑ በአንድነት ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ትምህርት መስተጓጎሉ ይታወሳል

Avatar

ታህሳስ 4፣2016

ከሰሞኑ በአንድነት ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ከተማሪዎች መፃህፍት አለመሟላት እና የመምህራን ደመወዝ ጭማሪ ጋር በተያያዘ ትምህርት መስተጓጎሉ ይታወሳል፡፡

ትምህርት ቤቱ በበኩሉ የመማሪያ መፅሐፍት ችግሩን ለመፍታት በብርቱ ጥሪያለሁ፤ ለሌላ የሚነሱብኝ ቅሬታዎች ግን የውሸት ናቸው ብሏል፡፡

ተህቦ ንጉሴ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #Andinet_International_School #አንድነት_ኢንተርናሽናል_ትምህርት_ቤት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar