ምጣኔ ሐብት - ኢትዮጵያ በዲጅታል መንገድ አለም አቀፋን የንግድ መስመር ተከትላ ለመስራት ከወዲሁ ምን እየሰራች ነው?
TRACK

ምጣኔ ሐብት - ኢትዮጵያ በዲጅታል መንገድ አለም አቀፋን የንግድ መስመር ተከትላ ለመስራት ከወዲሁ ምን እየሰራች ነው?

Avatar

ሰኔ 24 2017

#ምጣኔ_ሐብት

ኢትዮጵያ በተለይ በዲጅታል መንገድ አለም አቀፋን የንግድ መስመር ተከትላ ለመስራት ከወዲሁ ምን እየሰራች ነው?

በተለይ የኢትዮዽያን የገቢ ታክስ ህግ ለማሻሻል የተረቀቀው የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ ከዲጅታል ይዘት ፈጠራ የሚገኝ ገቢን ለመሰብሰብ ያትታል።

በቲክቶከር፣ ፖድካስተር፣ ዩቲዩበር፣ እንዲሁም ራዲዮ ጣቢያና ሌሎች ሚድያ ቤቶች በሚለቁት ይዘት የዲጅታል እንዴት ተደርጎ ነው ገቢ ግብር የሚቆረጠው ተብሎ ይጠየቃል።

ይህን ለመሰብሰብስ በተለይ በማዕከላዊ ባንኩ በኩል ምን ዓይነት አለም አቀፍ ሥርዓት መዘርጋት ይኖርበታል? መስመሩስ ክፍት ነው ወይ? ተብሎም ይጠየቃል።

Comments

Avatar