ለጤና ተቋማት ከሚቀርቡ መድሃኒቶች 70 በመቶ ያህሉ የሚሸፍነው እንደ ግሎባል ፈንድ ባሉ ድርጅቶች ነው
TRACK

ለጤና ተቋማት ከሚቀርቡ መድሃኒቶች 70 በመቶ ያህሉ የሚሸፍነው እንደ ግሎባል ፈንድ ባሉ ድርጅቶች ነው

00:00

ሚያዝያ 15፣2016

ለጤና ተቋማት ከሚቀርቡ መድሃኒቶች 70 በመቶ ያህሉ የሚሸፍነው እንደ ግሎባል ፈንድ ባሉ ድርጅቶች ነው፡፡

በተቋሙ ድጋፍ የሚሸመቱ የወባ ኤች አይ ቪ እና ቲቢ መድሃኒቶች የግዥ የአቅርቦትና የስርጭት ሂደት በተመለከተ ኦዲት ይከወናል፡፡

በዚህም የተገኙ ውጤቶች አሉ ተብሏል፡፡

ምህረት ስዩም

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የኦዲት_ግኝት #ግሎባል_ፈንድ #ጤና_ተቋማት #መድኃኒት #ቲቢ #ወባ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: @ShegerFMRadio102_1

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00