የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በህገ-ወጥ የቡና ንግድ  ገቢ እያጣሁ ነው አለ
TRACK

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በህገ-ወጥ የቡና ንግድ ገቢ እያጣሁ ነው አለ

00:00

ሚያዝያ 29፣2016

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፤ ከፍ ያለ የቡና ምርት ቢኖርም በህገ-ወጥ ንግድ ምክንያት ገቢ እያጣሁ ነው አለ፡፡

ከ 92 ቶን በላይ ቡና በህገ-ወጥ መንገድ ከክልሉ ሊወጣ ሲል ተይዟል ተብሏል፡፡

የቅመማ ቅመም ምርቶቹ ደግሞ ገበያ አጥተዋል መባሉንን ሰምተናል፡፡

በረከት አካሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ቅመማ_ቅመም #የቡና_ንግድ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00